መለያ፥ የሱስ

  • የአህመድ ታሪክ

    ስሜ አህመድ እባላለሁ፣ እና ከኢራቅ የመጣሁ ሺዓ ነኝ። በሳዳም ሁሴን አገዛዝ ወቅት በተከሰተው ጦርነት እና ማዕቀብ ምክንያት አገሬን ለቅቄ ወጣሁ። ወደ ኋላ መመለስ አልቻልኩም ምክንያቱም በአገዛዙ እገደላለሁና። በጦርነት ሁሉንም የቤተሰቤን አባላት አጣሁ። ወንድሞቼ በኢራቅ-ኢራን ጦርነት ተገድለዋል፣…

  • የአሊ ታሪክ

    ስሜ አሊ እባላለሁ፣ የ20 ዓመት ልጅ ነኝ። በፓኪስታን ውስጥ ያደግኩት እስልምናን የሚያከብር እና ግዴታዎቹን የሚወጣ ቤተሰብ ውስጥ ነው፤ ለምሳሌ በቀን አምስት ጊዜ መጸለይ፣ በዳዕዋ መስራት፣ መጾም፣ ድሆችን መንከባከብ፣ ዘካት መክፈል፣ ወዘተ.። ሃይማኖቴን በጭፍን ጥላቻ እየተለማመድኩ ነበር፤ እንኳን ለመነጋገር ፈቃደኛ አልነበርኩም።

  • የሕልም ዓይነቶች

    ብዙ ሰዎች ህልም ከአላህ ዘንድ ነው ይላሉ። ሌሎች ደግሞ ህልም ከሰይጣን ነው ይላሉ። በአንጻሩ አንዳንዶች ራእዮች ከአላህ፣ ህልም ከሰይጣን ነው ይላሉ። እውነት ነው? "ህልሞች ከሶስት ዓይነቶች ናቸው፡ ከአላህ ዘንድ ያለ ህልም፣ ጭንቀትን የሚፈጥር እና ከሰይጣን የመጣ ህልም እና…

amAmharic