-
by
አሊ እባላለሁ እድሜዬ 20 ነው። ፓኪስታን ውስጥ ያደግኩት እስልምናን ከፍ አድርጎ በሚመለከት እና ግዴታውን በሚወጣ ቤተሰብ ውስጥ ሲሆን በቀን አምስት ጊዜ መስገድ፣ ዳዕዋ በመስራት፣ መጾም፣ ድሆችን መንከባከብ፣ ዘካ በመክፈል ወዘተ...