መለያ፥ ቅባት
-
የአል-ማሲህ ትርጉም
“አል-መሲህ” የሚለው ቃል በቁርዓን ውስጥ ለኢሳ ለማመልከት አስራ አንድ ጊዜ ተጠቅሷል። ብዙ ሰዎች ይህንን ቃል “የተቀባ” ማለት እንደሆነ በቀላሉ ይረዳሉ። የመጣው “መሽ” ከሚለው የአረብኛ ሥርወ ቃል ሲሆን ትርጉሙም “መቅባት” ማለት ነው። በአረብኛ ቋንቋ “የተቀባ” ለሚለው ቃል የተለየ ቃል አለ እሱም “ማምሱህ” ነው። የአረብኛ ቃላት የተወሰነ ንድፍ ይከተላሉ። …