መለያ፥ ዕርገት
-
የኢሳ ወደ ገነት ማረጉ
መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ከሙታን ከተነሣ በኋላ በአካል ወደ ሰማይ እንዳረገ ያስተምራል፣ “ይህንም ከተናገረ በኋላ በዓይናቸው ፊት ወሰደው፥ ደመናም ከዓይናቸው ሰወረው። ሲሄድም ወደ ሰማይ ትኩር ብለው ሲመለከቱ፥ እነሆ፥ ሁለት ነጭ ልብስ የለበሱ ሰዎች በአጠገባቸው ቆሙ።“